ለተቀናጀ የዓባይ ተፋሰስ ልማት የዩኒቨርቲዎች ሚና - Welcome

Verschachtelte Portlets

Asset Publisher

Slide Mi, 12 Aug 2026

Slide Mi, 12 Aug 2026

Slide Mi, 12 Aug 2026

Slide Mi, 12 Aug 2026

Alerts

× LOCATION: Benishangul-Gumuz region, Ethiopia.
× CONSTRUCTION STARTED:2011 G.C.
×Area: 1,874 sq KM
× RESERVOIR CAPACITY: 74 billion cubic metres

Verschachtelte Portlets

Asset Publisher

Asset Publisher

ለተቀናጀ የዓባይ ተፋሰስ ልማት የዩኒቨርቲዎች ሚና

"አንድ ዕቅድ አንድ ሪፖርት፤ ለተቀናጀ የአባይ ተፋሰስ ልማት፤ በተፋሰሱ የሚገኙ ዩኒቨርሲቲዎች ሚና" አስመልክቶ የምክክር መድረክ ነሐሴ 20 ቀን 2017 ዓ.ም ተካሄደ፡፡ የውይይት መድረኩ የታላቁ  የህዳሴ ግድብ ማስተባበሪያ ፕሮጀክት ጽ/ቤት ከሰላሌ ዩኒቨርሲቲ  ጋር በመተባበር የተዘጋጀ ሲሆን አስራ ሁለት ዩኒቨርሲቲዎችና  የሚመለከታቸው ባለድርሻ አካላት ተሳትፈውበታል።

 

የውይይት መድረኩ ዋና ዓላማ ታላቁ  የህዳሴ ግድብ በደለል እንዳይሞላና የግድቡ የአገልግሎት ዕድሜ እንዲረዝም ለማድረግ የተቀናጀ የዓባይ ተፋሰስ ልማት ለማከናወን ያለመ ነው፡፡ የታላቁ ህዳሴ ግድብ ማስተባበሪያ ፕሮጀክት ጽ/ቤት ከሰላሌ ዩኒቨርስቲ ጋር በመተባበር የሚመለከታቸውን ባለድርሻ አካላት በማሳተፍ ቅንጅታዊ አሰራርን እንዲፈጠር፤ በሁሉም የተፋሰስ ልማት ስራዎች የህብረተሰቡን ተጠቃሚነት ማረጋገጥና የተፋሰስ ልማት በተቀናጀ መልኩ ማከናወን መሆኑም ተጠቅሷል፡፡ 

በመድረኩ ላይ የጽ/ቤቱ ዋና ሥራ አስፈፃሚ አረጋዊ በርሄ (ዶ/ር) እንደገለፁት፤ የታላቁ ህዳሴ ግድብ ወንዞችን በመገደብ የተፈጥሮ ሀብትን የመጠቀም መብት የተረጋገጠበት ነው ብለዋል። በግንባታው ሂደት ያጋጠሙ በርካታ እንቅፋቶች በመንግስትና ህዝብ ጥምረትና ቁርጠኝነት፣ የይቻላል መንፈስና ጥንካሬ ማለፍ ተችሏል ሲሉ አክለዋል።

የታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብን ከደለል በመከላከል እድሜው እንዲረዝምና ደህንነቱ እንዲጠበቅ የተፋስሰ ልማትና አፈር ጥበቃ ስራ ትኩረት ሊሰጠው እንደሚገባ ገልፀዋል። በዚህም በተፋሰሱ የሚገኙ ዩኒቨርሲቲዎች በጥናትና ምርምር ከሚጫወቱት ሚና ጎን ለጎን የተፋሰስ ልማትና አፈር ጥበቃ ተግባርን በትኩረት ሊሰሩ እንደሚገባም አሳስበዋል፡፡

 

 

 

 

Asset Publisher

— 5 Elemente pro Seite
Zeige 1 - 5 von 9 Ergebnissen.

About Us

Benefits of the Grand Renaissance Project

At the completion of the project, the average generation of 15,759 Giga watt hours per year will have a significant contribution to the national electricity system. The contribution of this project will be higher to reach the targets set by the rural electrification villages and to increase the supply from 44% to 90%.

The major components of the project

The Grand Ethiopian Renaissances Dam is being constructed for the purpose of generating electricity with total installed capacity of average annual energy production of about 15,759 GWh/yr.

Discharge rate about 1,547 m3/s.

The reservoir area will cover 1,874 square kilometers at full supply level of 640 meters above sea level maximum amd 590 metres minimum.

It has a 1.8 km length and 145 m height Roller Compacted Concrete dam.

Saddle Dam embankment of length 5.2 km and height 50 m.

The total storage volume is 74 billion cubic meters